1.
ቀድሞ በህገ ልቦና፡ በኋላ በህገ ኦሪት፡ ቀጥሎም በህገ ወንጌል የምትመራ ብቸኛ ሀገር። (HOME OF THE FIRST CONCEPT OF ONE GOD).
2.
ግማደ መስቀለ ክርስቶስ እና ጽላተ ሙሴ የምትገኝባት ምድር፡፡ (BEARER AND KEEPER OF THE CROSS OF THE CHRIST
& COVENANT OF MOSSES).
3.
ወጥ ከሆነ ድንጋይ የተፈለፈሉ ጥንታዊ የላልይበላ ድንቅ አብያተ ክርስቲያናት ባለቤት። (HOME OF THE OLDEST ROCK HEWN CHURCHES IN THE WORLD; LALIBELA).
4.
የተለያዩ እምነቶችን በመከባባር የያዘች። (IS THE
FIRST HOME OF CHRISTIANITY AS WELL AS ISLAM).
6.
ለቅኝ ያልተንበረከከች ጥንታዊ ሉዓላዊት ሀገር። (THE OLDEST
CONTINUOUSLY SOVEREIGN NATION IN THE WORLD).
7.
ጥንታዊ የግዕዝ ቋንቋ ፊደል ያላት። (HOME OF THE
OLDEST WRITTEN LANGUAGE IN THE WORLD – GEEZ).
8.
የጥንታዊ የአክሱማይት ስልጣኔ ሃገር። (THE ORIGIN OF THE OLDEST CIVILIZATION: AXUMITE
KINGDOM).
9.
የፓየስ እና የውብ ህዝቦች ምድር ፤ እንደ መሰከረ የግሪኩ ምሁር ባለቅኔው ሆሜር። (ACCORDING TO HOMER, THE LAND OF PIOUS & HANDSOME PEOPLE ON
EARTH).
10.
ለነቢዩ መሀመድ ዘመዶች ከስደት መጠጊያ የሰጠች። (REFUGE FOR PROPHET MOHAMMED'S RELATIVES).
11.
ቡናን ለአለም ያበረከተች- ከፋ ብሎ ኮፊ እንዲል። (THE ORIGIN
OF THE COFFEE BEANS).
12.
የአፍሪካ እና የአለም መንግስታት ህብረት መስራች አባል። (IS ONE OF THE FOUNDING MEMBERS OF THE LEAGUE OF NATIONS AND THE
ORGANIZATION OF AFRICAN UNITY).
13.
ሃገር ዘንግስተ ሳባ። (HOME OF THE
QUEEN OF SHEBBA IN RECORDED HISTORY).
14.
ለምስር (ግብጽ) ፲፰ ፈርኦኖችን (ነገስታትን) ያበረከተች። (THE NATION WHICH GAVE 18 PHARAOHS TO EGYPT).ሳባኮን የተባለው ኢትዮጵያዊ ፈርኦን ከ ፪ሺ፰፻ አመት በፊት የሞት ቅጣት አስቀርቶ ነበር። (IT WAS
SABACON THE ETHIOPIAN PHARAOH OF EGYPT, WHO ABOLISHED THE DEATH PENALITY 2800
YEARS AGO).
15.
የፈለገ ግዮን (የአባይ) ወንዝ ስልጣኔ ምንጭ። (ROOT OF THE NILE CIVILIZATION).
ከተለያዩ ምንጮች
very well written. I am very proud to be Ethiopian, a land of wonders.
ReplyDelete