አጭሯ ጸሎት
በሰላም አውለኝ የሚሏት ጸሎት
ጥቂት ትመስላለች ሲቆጥሯት በቃላት
ትርጉሟ ሊገባን ሰላም የጠፋ ዕለት
ያጌት፡ ተጻፈ ነሃሴ ፳፱ ቀን ፪ሺህ፫ ዓም. በኢትዮጴያ አየር መንገድ ወደጆሃንስበርግ፡ ደቡብ አፍሪካ ጉዞ ላይ፡፡
(Inspired by the deadly suicide bombing of the UN building in Abuja, occurred on 26 August 2011)
THIS IS VERY TRUE ... SELAM YAWLEN. AMEN!
ReplyDeleteShort but very nice and touching. Keep on a good work Yared!!!
ReplyDeleteMahlet
Thank you very much for your kind comments.
ReplyDelete