በህልሜ ህልም አለምኩ
ካዛውንቱ አባቴ ካጠገቡ ነበርኩ
በህልሜ…
፩ መክሊት
ሰጠኝ አርበኛው አባቴ
ይቺው ናት ያለችኝ አንዲቷ ጥሪቴ ሲሆን አትርፍባት አደራ በሞቴ
በደም ነው የቆየች ተከስክሶ አጥንቴ
በህልሜ ህልም አለምኩ
ከአንዱ ስወጣ ሌላው ውስጥ ሰጠምኩ
ይህ የጡመራ መድረክ የግል አስተያየቶች፣ሥነ-ፅሁፎች፣ ከሌላ ምንጮች የተገኙ ቁም ነገሮች የሚቀርቡበት ነው። (This blog features the views, poems, articles of the blogger and from other sources)
ice is located. The elevator got us at the 4th floor.